መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:03
አንዳንድ ሰዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስ የአፈ ታሪኮችና00:00:06
00:00:06
የተረቶች ስብስብ እንደሆነ ይናገራሉ።00:00:08
00:00:11
ከዚህ በተቃራኒ ግን መጽሐፍ ቅዱስ00:00:13
00:00:13
“ሊዋሽ የማይችለው አምላክ” ቃል እንደሆነ ራሱ ይመሠክራል።00:00:16
00:00:19
መጽሐፍ ቅዱስን ያስጻፈው አምላክ ከሆነ00:00:22
00:00:22
እስከ ዛሬ ከተጻፉት መጻሕፍት ሁሉ የላቀ መሆን አለበት።00:00:26
00:00:28
ለምሳሌ፣ በውስጡ ያሉት ሳይንሳዊ ሐሳቦች፣ 00:00:30
00:00:31
ከተረጋገጡ ሳይንሳዊ እውነቶች ጋር የሚስማሙ መሆን አለባቸው።00:00:35
00:00:36
በውስጡ የሚገኙት ስለ ወደፊቱ ጊዜ የሚናገሩ ትንቢቶች ደግሞ 00:00:39
00:00:40
መቶ በመቶ መፈጸም አለባቸው።00:00:42
00:00:43
በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ለሰው ልጆች የላከው መልእክት ከሆነ00:00:47
00:00:47
የትም እንኑር የት ማንኛውንም እንቅፋት በማለፍ መልእክቱ ሊደርሰን ይገባል።00:00:52
00:00:53
መጽሐፍ ቅዱስ በአፈ ታሪኮች የተሞላ ነው? 00:00:56
00:00:56
ወይስ ትክክለኛ ሐሳብ ይዟል? 00:00:58
00:00:59
መጽሐፍ ቅዱስ ልዩና እምነት የሚጣልበት መጽሐፍ
እንደሆነ የሚያሳዩ ማስረጃዎችን እንመልከት።00:01:05
00:01:06
መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን 00:01:08
00:01:08
ብዙ ሰዎች ስለ ምድር ቅርጽ ያላቸው አመለካከት የተሳሳተ ነበር።00:01:12
00:01:14
መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ካለቀ በኋላ የተጻፈ አንድ ንድፈ ሐሳብ፣00:01:18
00:01:19
ጽንፈ ዓለም የተገኘው ከእንቁላል እንደሆነ00:01:21
00:01:22
እንዲሁም ምድርን የተለያዩ ፍጥረታት እንደተሸከሟት ይገልጻል።00:01:25
00:01:26
ከዚህ በተለየ፣ በ1473 ዓ.ዓ. 00:01:29
00:01:29
ሙሴ ምድር ‘ያለ ምንም ነገር እንደተንጠለጠለች’ ጽፏል።00:01:32
00:01:35
በ732 ዓ.ዓ. ደግሞ ነቢዩ ኢሳይያስ፣00:01:38
00:01:39
ምድር ክብ እንደሆነች ጽፏል።00:01:40
00:01:42
እነዚህ ሰዎች የጻፉት ነገር
በወቅቱ ሰፊ ተቀባይነት ካገኘው ሐሳብ ጋር የሚቃረን ነበር።00:01:48
00:01:48
ግሪካዊው ፈላስፋ ፓይታጎረስ ምድር ክብ እንደሆነች የተናገረው00:01:52
00:01:53
ኢሳይያስ ከኖረበት ዘመን ከ200 ዓመት በኋላ ሳይሆን አይቀርም።00:01:56
00:01:57
እንደ አይዛክ ኒውተን ያሉ የሳይንስ ሊቃውንት00:01:59
00:01:59
ምድር ያለ ምንም ድጋፍ እንደተንጠለጠለች የደረሱበት ደግሞ00:02:03
00:02:03
ሙሴ መጻሕፍቱን ከጻፈ ከ3,000 ዓመታት በኋላ ነው።00:02:07
00:02:11
ስለ ወደፊቱ ጊዜ ሙሉ በሙሉ
በትክክል መናገር የሚችል አንድም ሰው የለም።00:02:16
00:02:17
ያም ቢሆን ነቢዩ ኢሳይያስ በ732 ዓ.ዓ. ገደማ እንደጻፈው00:02:21
00:02:22
ቂሮስ የተባለ ሰው ታላቅ ከተማ የሆነችውን ባቢሎንን ድል ያደርጋል፤00:02:26
00:02:27
ወንዞቿን ‘ያደርቃል’፤00:02:28
00:02:29
እንዲሁም የከተማዋ በሮች ክፍት ሆነው ይጠብቁታል።00:02:32
00:02:33
በዚህ ትንቢት ውስጥ ያሉት
ዝርዝር ጉዳዮች በሙሉ እንደተፈጸሙ ታሪክ ያረጋግጣል።00:02:38
00:02:38
ነቢዩ ኤርምያስም ባቢሎንን አስመልክቶ ሲናገር00:02:41
00:02:41
“የድንጋይ ቁልል” እንደምትሆን00:02:43
00:02:43
እንዲሁም “የሚኖርባት” እንደማይገኝ ትንቢት ተናግሯል።00:02:46
00:02:47
ባቢሎን ስትራቴጂያዊ ቦታ ላይ ብትገኝም00:02:49
00:02:49
ውሎ አድሮ የድንጋይ ቁልል ሆናለች፤00:02:51
00:02:51
አሁንም ድረስ ሁኔታው አልተለወጠም!00:02:53
00:02:55
ባለፉት ዘመናት፣ ከፍተኛ ሥልጣን ያላቸው ሰዎች00:02:58
00:02:59
መጽሐፍ ቅዱስ እንዳይተረጎምና እንዳይሰራጭ ጥረት አድርገዋል።00:03:02
00:03:04
መጽሐፍ ቅዱስን የተረጎሙ ሰዎችን00:03:06
00:03:06
በእንጨት ላይ ሰቅለው አቃጥለዋል፤00:03:08
00:03:09
መጽሐፉን በሚያነቡ ሰዎች ላይም ስደት አድርሰዋል።00:03:12
00:03:13
የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል ለረጅም ጊዜ
ጥቃት የተሰነዘረበት ሌላ መጽሐፍ ባይኖርም 00:03:18
00:03:18
በስርጭቱ ረገድ የሚወዳደረው የለም።00:03:21
00:03:21
2,700 በሚያህሉ ቋንቋዎች፣00:03:24
00:03:24
በቢሊዮን የሚቆጠሩ ቅጂዎች ተሰራጭተዋል።00:03:27
00:03:28
መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ አንጻር ትክክል ነው፤00:03:30
00:03:31
በትክክል የሚፈጸሙ ትንቢቶችን ይዟል፤00:03:33
00:03:34
እንዲሁም ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው ይችላል።00:03:37
00:03:38
ሊዋሽ የማይችለው አምላክ00:03:39
00:03:40
በመንፈሱ እንዳስጻፈው የሚያሳይ በቂ ማስረጃ አለ።00:03:43
00:03:43
ግን እንዲህ የሚል ጥያቄ ይፈጠርብህ ይሆናል፦00:03:46
00:03:46
መጽሐፍ ቅዱስ ለዘመናችንም ጠቃሚ ነው?00:03:49
00:03:50
መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ሆኖ ሳለ ብዙ ትርጉሞች ያሉት ለምንድን ነው?00:03:54
00:03:55
የመጽሐፍ ቅዱስን ሐሳብ ለመረዳት ምን ያግዘናል?00:03:57
00:04:00
መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ መማር ትፈልጋለህ?00:04:06
00:04:06
jw.orgን እንድትጎበኝ እንጋብዝሃለን።00:04:09
መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?
-
መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?
አንዳንድ ሰዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስ የአፈ ታሪኮችና
የተረቶች ስብስብ እንደሆነ ይናገራሉ።
ከዚህ በተቃራኒ ግን መጽሐፍ ቅዱስ
“ሊዋሽ የማይችለው አምላክ” ቃል እንደሆነ ራሱ ይመሠክራል።
መጽሐፍ ቅዱስን ያስጻፈው አምላክ ከሆነ
እስከ ዛሬ ከተጻፉት መጻሕፍት ሁሉ የላቀ መሆን አለበት።
ለምሳሌ፣ በውስጡ ያሉት ሳይንሳዊ ሐሳቦች፣
ከተረጋገጡ ሳይንሳዊ እውነቶች ጋር የሚስማሙ መሆን አለባቸው።
በውስጡ የሚገኙት ስለ ወደፊቱ ጊዜ የሚናገሩ ትንቢቶች ደግሞ
መቶ በመቶ መፈጸም አለባቸው።
በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ለሰው ልጆች የላከው መልእክት ከሆነ
የትም እንኑር የት ማንኛውንም እንቅፋት በማለፍ መልእክቱ ሊደርሰን ይገባል።
መጽሐፍ ቅዱስ በአፈ ታሪኮች የተሞላ ነው?
ወይስ ትክክለኛ ሐሳብ ይዟል?
መጽሐፍ ቅዱስ ልዩና እምነት የሚጣልበት መጽሐፍ
እንደሆነ የሚያሳዩ ማስረጃዎችን እንመልከት።
መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን
ብዙ ሰዎች ስለ ምድር ቅርጽ ያላቸው አመለካከት የተሳሳተ ነበር።
መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ካለቀ በኋላ የተጻፈ አንድ ንድፈ ሐሳብ፣
ጽንፈ ዓለም የተገኘው ከእንቁላል እንደሆነ
እንዲሁም ምድርን የተለያዩ ፍጥረታት እንደተሸከሟት ይገልጻል።
ከዚህ በተለየ፣ በ1473 ዓ.ዓ.
ሙሴ ምድር ‘ያለ ምንም ነገር እንደተንጠለጠለች’ ጽፏል።
በ732 ዓ.ዓ. ደግሞ ነቢዩ ኢሳይያስ፣
ምድር ክብ እንደሆነች ጽፏል።
እነዚህ ሰዎች የጻፉት ነገር
በወቅቱ ሰፊ ተቀባይነት ካገኘው ሐሳብ ጋር የሚቃረን ነበር።
ግሪካዊው ፈላስፋ ፓይታጎረስ ምድር ክብ እንደሆነች የተናገረው
ኢሳይያስ ከኖረበት ዘመን ከ200 ዓመት በኋላ ሳይሆን አይቀርም።
እንደ አይዛክ ኒውተን ያሉ የሳይንስ ሊቃውንት
ምድር ያለ ምንም ድጋፍ እንደተንጠለጠለች የደረሱበት ደግሞ
ሙሴ መጻሕፍቱን ከጻፈ ከ3,000 ዓመታት በኋላ ነው።
ስለ ወደፊቱ ጊዜ ሙሉ በሙሉ
በትክክል መናገር የሚችል አንድም ሰው የለም።
ያም ቢሆን ነቢዩ ኢሳይያስ በ732 ዓ.ዓ. ገደማ እንደጻፈው
ቂሮስ የተባለ ሰው ታላቅ ከተማ የሆነችውን ባቢሎንን ድል ያደርጋል፤
ወንዞቿን ‘ያደርቃል’፤
እንዲሁም የከተማዋ በሮች ክፍት ሆነው ይጠብቁታል።
በዚህ ትንቢት ውስጥ ያሉት
ዝርዝር ጉዳዮች በሙሉ እንደተፈጸሙ ታሪክ ያረጋግጣል።
ነቢዩ ኤርምያስም ባቢሎንን አስመልክቶ ሲናገር
“የድንጋይ ቁልል” እንደምትሆን
እንዲሁም “የሚኖርባት” እንደማይገኝ ትንቢት ተናግሯል።
ባቢሎን ስትራቴጂያዊ ቦታ ላይ ብትገኝም
ውሎ አድሮ የድንጋይ ቁልል ሆናለች፤
አሁንም ድረስ ሁኔታው አልተለወጠም!
ባለፉት ዘመናት፣ ከፍተኛ ሥልጣን ያላቸው ሰዎች
መጽሐፍ ቅዱስ እንዳይተረጎምና እንዳይሰራጭ ጥረት አድርገዋል።
መጽሐፍ ቅዱስን የተረጎሙ ሰዎችን
በእንጨት ላይ ሰቅለው አቃጥለዋል፤
መጽሐፉን በሚያነቡ ሰዎች ላይም ስደት አድርሰዋል።
የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል ለረጅም ጊዜ
ጥቃት የተሰነዘረበት ሌላ መጽሐፍ ባይኖርም
በስርጭቱ ረገድ የሚወዳደረው የለም።
2,700 በሚያህሉ ቋንቋዎች፣
በቢሊዮን የሚቆጠሩ ቅጂዎች ተሰራጭተዋል።
መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ አንጻር ትክክል ነው፤
በትክክል የሚፈጸሙ ትንቢቶችን ይዟል፤
እንዲሁም ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው ይችላል።
ሊዋሽ የማይችለው አምላክ
በመንፈሱ እንዳስጻፈው የሚያሳይ በቂ ማስረጃ አለ።
ግን እንዲህ የሚል ጥያቄ ይፈጠርብህ ይሆናል፦
መጽሐፍ ቅዱስ ለዘመናችንም ጠቃሚ ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ሆኖ ሳለ ብዙ ትርጉሞች ያሉት ለምንድን ነው?
የመጽሐፍ ቅዱስን ሐሳብ ለመረዳት ምን ያግዘናል?
መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ መማር ትፈልጋለህ?
jw.orgን እንድትጎበኝ እንጋብዝሃለን።
-