የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:01
ሰላም የሰፈነበት ዓለም ሲመጣ ይታይህ . . .00:00:05
00:00:06
ከመከራ የጸዳ፣00:00:08
00:00:09
ሁሉም ሰው በቂ ምግብ የሚያገኝበት፣00:00:12
00:00:13
እንዲሁም ሕመም የሌለበት ዓለም!00:00:16
00:00:19
ይህ አስደሳች ተስፋ ሊፈጸም የሚችለው እንዴት ነው?00:00:23
00:00:24
ኢየሱስ ባደረገልን ነገር የተነሳ ነው።00:00:28
00:00:29
ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣበት ዓላማ ነበረው።00:00:32
00:00:33
ለሚወዳቸው ሰዎች ሲል ሕይወቱን ሰጥቷል።00:00:38
00:00:40
ከመሞቱ በፊት በነበረው ምሽት የሞቱን መታሰቢያ እንድናከብር አዞናል።00:00:46
00:00:47
ኢየሱስ “ይህን ሁልጊዜ ለመታሰቢያዬ አድርጉት” ብሏል።00:00:52
00:00:55
በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች የሞቱን መታሰቢያ ለማክበር በዓመት አንድ ጊዜ ይሰበሰባሉ።00:01:01
00:01:02
የይሖዋ ምሥክሮች በኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ላይ ከቤተሰብህ ጋር እንድትገኝ ግብዣ ያቀርቡልሃል።00:01:08
00:01:09
በዚህ ስብሰባ ላይ፣ ኢየሱስ የሞተው ለምን እንደሆነ 00:01:13
00:01:13
እንዲሁም እሱ የሰጠው ተስፋ ለአንተ ምን ትርጉም እንዳለው ይብራራል።00:01:17
00:01:19
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህም ሆነ ስለ ሌሎች ጉዳዮች ምን እንደሚያስተምር ማወቅ ትፈልጋለህ?00:01:24
00:01:25
jw.orgን ተመልከት።00:01:27
የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ
-
የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ
ሰላም የሰፈነበት ዓለም ሲመጣ ይታይህ . . .
ከመከራ የጸዳ፣
ሁሉም ሰው በቂ ምግብ የሚያገኝበት፣
እንዲሁም ሕመም የሌለበት ዓለም!
ይህ አስደሳች ተስፋ ሊፈጸም የሚችለው እንዴት ነው?
ኢየሱስ ባደረገልን ነገር የተነሳ ነው።
ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣበት ዓላማ ነበረው።
ለሚወዳቸው ሰዎች ሲል ሕይወቱን ሰጥቷል።
ከመሞቱ በፊት በነበረው ምሽት የሞቱን መታሰቢያ እንድናከብር አዞናል።
ኢየሱስ “ይህን ሁልጊዜ ለመታሰቢያዬ አድርጉት” ብሏል።
በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች የሞቱን መታሰቢያ ለማክበር በዓመት አንድ ጊዜ ይሰበሰባሉ።
የይሖዋ ምሥክሮች በኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ላይ ከቤተሰብህ ጋር እንድትገኝ ግብዣ ያቀርቡልሃል።
በዚህ ስብሰባ ላይ፣ ኢየሱስ የሞተው ለምን እንደሆነ
እንዲሁም እሱ የሰጠው ተስፋ ለአንተ ምን ትርጉም እንዳለው ይብራራል።
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህም ሆነ ስለ ሌሎች ጉዳዮች ምን እንደሚያስተምር ማወቅ ትፈልጋለህ?
jw.orgን ተመልከት።
-