ስንሞት ምን እንሆናለን?
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:11
አብዛኞቹ ሃይማኖቶች
ሰው የማትሞት ነፍስ እንዳለችው ያስተምራሉ።00:00:16
00:00:17
መጽሐፍ ቅዱስስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል?00:00:19
00:00:20
አምላክ የመጀመሪያውን ሰው
ማለትም አዳምን የፈጠረው ከአፈር ነው።00:00:24
00:00:25
አዳም ለዘላለም የመኖር አጋጣሚ ነበረው።00:00:28
00:00:29
ሆኖም የአምላክን ትእዛዝ ሆን ብሎ በመጣሱ00:00:32
00:00:32
ወደ አፈር እንደሚመለስ
ማለትም ከሕልውና ውጭ እንደሚሆን ተነግሮታል።00:00:37
00:00:37
ሆኖም የአዳም ዘሮችስ ሲሞቱ ምን ይሆናሉ?00:00:42
00:00:43
ኢየሱስ ወዳጁ አልዓዛር እንደሞተ ሲነገረው00:00:46
00:00:46
‘አልዓዛር ወደ ሰማይ ሄዷል’ አላለም።00:00:48
00:00:48
ከዚህ ይልቅ “ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቷል”
በማለት ተናግሯል።00:00:52
00:00:53
ኢየሱስ ምን ማለቱ ነበር?00:00:55
00:00:59
ጭልጥ ያለ እንቅልፍ የወሰደው ሰው
በዙሪያው የሚከናወኑ ነገሮችን ማወቅ እንደማይችል ሁሉ፣00:01:04
00:01:04
የሞቱ ሰዎችም ምንም ነገር አያውቁም።00:01:07
00:01:11
የተኛን ሰው ከእንቅልፉ መቀስቀስ እንደሚቻል ሁሉ00:01:13
00:01:14
የሞቱ ሰዎችንም ከሞት ማስነሳት ወይም መቀስቀስ
እንደሚቻል መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።00:01:19
00:01:21
ኢየሱስ ወዳጁን አልዓዛርን ከሞት አስነስቶታል።00:01:25
00:01:30
አልዓዛር ከሞተ አራት ቀን ሆኖት ነበር።00:01:33
00:01:34
የአልዓዛር ነፍስ ወደ ሰማይ ሄዳ ቢሆን ኖሮ00:01:37
00:01:37
ኢየሱስ አልዓዛርን ከሰማይ አውርዶ
በምድር ላይ ድጋሚ እንዲኖር የሚያደርገው ይመስልሃል? 00:01:42
00:01:43
በፍጹም።00:01:44
00:01:45
አልዓዛር መቃብር ውስጥ ተኝቶ ነበር።00:01:47
00:01:48
ኢየሱስም አልዓዛርን ከሞት በማስነሳት00:01:50
00:01:50
ከቤተሰቡ ጋር አብሮ እንዲኖር አድርጎታል።00:01:53
00:01:55
መጽሐፍ ቅዱስ፣ ብዙ ሰዎች ልክ እንደ አልዓዛር00:01:58
00:01:58
ከሞት የሚነሱበት ጊዜ እንደሚመጣ ተስፋ ይሰጣል።00:02:01
00:02:02
ኢየሱስ “በእኔ የሚያምን ሁሉ ቢሞት እንኳ እንደገና ሕያው ይሆናል”00:02:07
00:02:07
በማለት አስደናቂ ስለሆነው የትንሣኤ ተስፋ ተናግሯል።00:02:10
00:02:16
ትንሣኤ ምንድን ነው?00:02:18
00:02:19
ሐዘን ሲደርስብህ ምን ሊያጽናናህ ይችላል?00:02:22
00:02:26
መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ መማር ትፈልጋለህ?00:02:31
00:02:32
jw.orgን እንድትጎበኝ እንጋብዝሃለን።00:02:36
ስንሞት ምን እንሆናለን?
-
ስንሞት ምን እንሆናለን?
አብዛኞቹ ሃይማኖቶች
ሰው የማትሞት ነፍስ እንዳለችው ያስተምራሉ።
መጽሐፍ ቅዱስስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል?
አምላክ የመጀመሪያውን ሰው
ማለትም አዳምን የፈጠረው ከአፈር ነው።
አዳም ለዘላለም የመኖር አጋጣሚ ነበረው።
ሆኖም የአምላክን ትእዛዝ ሆን ብሎ በመጣሱ
ወደ አፈር እንደሚመለስ
ማለትም ከሕልውና ውጭ እንደሚሆን ተነግሮታል።
ሆኖም የአዳም ዘሮችስ ሲሞቱ ምን ይሆናሉ?
ኢየሱስ ወዳጁ አልዓዛር እንደሞተ ሲነገረው
‘አልዓዛር ወደ ሰማይ ሄዷል’ አላለም።
ከዚህ ይልቅ “ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቷል”
በማለት ተናግሯል።
ኢየሱስ ምን ማለቱ ነበር?
ጭልጥ ያለ እንቅልፍ የወሰደው ሰው
በዙሪያው የሚከናወኑ ነገሮችን ማወቅ እንደማይችል ሁሉ፣
የሞቱ ሰዎችም ምንም ነገር አያውቁም።
የተኛን ሰው ከእንቅልፉ መቀስቀስ እንደሚቻል ሁሉ
የሞቱ ሰዎችንም ከሞት ማስነሳት ወይም መቀስቀስ
እንደሚቻል መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።
ኢየሱስ ወዳጁን አልዓዛርን ከሞት አስነስቶታል።
አልዓዛር ከሞተ አራት ቀን ሆኖት ነበር።
የአልዓዛር ነፍስ ወደ ሰማይ ሄዳ ቢሆን ኖሮ
ኢየሱስ አልዓዛርን ከሰማይ አውርዶ
በምድር ላይ ድጋሚ እንዲኖር የሚያደርገው ይመስልሃል?
በፍጹም።
አልዓዛር መቃብር ውስጥ ተኝቶ ነበር።
ኢየሱስም አልዓዛርን ከሞት በማስነሳት
ከቤተሰቡ ጋር አብሮ እንዲኖር አድርጎታል።
መጽሐፍ ቅዱስ፣ ብዙ ሰዎች ልክ እንደ አልዓዛር
ከሞት የሚነሱበት ጊዜ እንደሚመጣ ተስፋ ይሰጣል።
ኢየሱስ “በእኔ የሚያምን ሁሉ ቢሞት እንኳ እንደገና ሕያው ይሆናል”
በማለት አስደናቂ ስለሆነው የትንሣኤ ተስፋ ተናግሯል።
ትንሣኤ ምንድን ነው?
ሐዘን ሲደርስብህ ምን ሊያጽናናህ ይችላል?
መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ መማር ትፈልጋለህ?
jw.orgን እንድትጎበኝ እንጋብዝሃለን።
-