አምላክ ማንኛውንም ዓይነት ጸሎት ይሰማል?
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:06
መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ጸሎት ሰሚ እንደሆነ ይናገራል።00:00:10
00:00:14
አምላክ በልብህ የምታቀርበውን ጸሎት እንኳ ይሰማል።00:00:17
00:00:21
ጸሎት ሰሚ የሆነው አምላክ ሁሉንም ነገሮች ስለፈጠረ 00:00:24
00:00:24
የሰው ልጆች አእምሮ የሚሠራበትን መንገድ ጠንቅቆ ያውቃል።00:00:27
00:00:28
የአእምሯችንን ንድፍ ያወጣው እሱ ነው።00:00:30
00:00:31
በመሆኑም ምን እንደምታስብ ማወቅና በልብህ የምታቀርበውን ጸሎት መስማት ይችላል።00:00:37
00:00:43
የምትኖረው የትም ይሁን የት፣ ይሖዋ አምላክ ትኩረት ሰጥቶ ይመለከትሃል።00:00:47
00:00:49
ደግሞም በየትኛውም ቋንቋ ብትጸልይ ሐሳብህን መረዳት ይችላል።00:00:54
00:00:55
ሆኖም አምላክ ማንኛውንም ዓይነት ጸሎት ይሰማል?00:01:04
00:01:07
አንድ ሥራ አስኪያጅ፣ ሠራተኛው ገንዘብ ሰርቆ ሲወስድ አየ እንበል።00:01:12
00:01:14
ሥራ አስኪያጁ ሄዶ ሲያነጋግረው ሠራተኛው ምንም እንዳልሰረቀ ተናገረ።00:01:19
00:01:20
ከዚያም ሰበብ አስባብ መደርደር ጀመረ።00:01:23
00:01:24
ሥራ አስኪያጁ፣ ሠራተኛው የሚናገረውን ነገር ቢሰማውም ሐሳቡን እንደማይቀበለው ግልጽ ነው።00:01:29
00:01:30
በተመሳሳይም አምላክ የማይቀበላቸው ጸሎቶች አሉ።00:01:34
00:01:35
ለምሳሌ አንድ ሰው በራስ ወዳድነት ፍላጎት ተነሳስቶ ቢጸልይ አምላክ ይሰማዋል?00:01:40
00:01:43
አንድ ባል፣ በአንድ በኩል ሚስቱን እየበደለ00:01:47
00:01:47
በሌላ በኩል የአምላክን በረከት ለማግኘት ቢለምን ጸሎቱ ተቀባይነት ይኖረዋል?00:01:52
00:01:54
ተቃራኒ ጎራ ላይ የተሰለፉ ወታደሮች፣ ጠላቶቻቸውን ለማጥፋት የአምላክን እርዳታ ቢጠይቁስ?00:02:00
00:02:01
አምላክ እንዲህ ያሉ ጸሎቶችን ይሰማል?00:02:03
00:02:05
አምላክ ከእሱ የሥነ ምግባር መሥፈርቶች ጋር የሚጋጩ ጸሎቶችን እንደማይሰማ ግልጽ ነው።00:02:11
00:02:12
በሌላ በኩል፣ አምላክ በቅን ልቦና ተነሳስተህ የምታቀርበውን ጸሎት ይሰማል።00:02:17
00:02:18
ከዚህ በፊት መጥፎ ነገሮችን ብታደርግም ወደ አምላክ የመቅረብ00:02:21
00:02:21
እንዲሁም የእሱን ጥበብና ይቅርታ የማግኘት ፍላጎት ካለህ ጸሎትህን ይሰማል።00:02:26
00:02:28
በእርግጥም አምላክ እሱን ለማስደሰት ጥረት የሚያደርጉ ሰዎችን ጸሎት ይሰማል።00:02:34
00:02:37
ይሁንና አምላክ አንተ የምታቀርበውን ጸሎት ይሰማል?00:02:41
00:02:42
መጸለይህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?00:02:44
00:02:47
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህና ስለ ሌሎች በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ምን እንደሚል ለማወቅ00:02:52
00:02:53
jw.orgን ተመልከት።00:02:56
አምላክ ማንኛውንም ዓይነት ጸሎት ይሰማል?
-
አምላክ ማንኛውንም ዓይነት ጸሎት ይሰማል?
መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ጸሎት ሰሚ እንደሆነ ይናገራል።
አምላክ በልብህ የምታቀርበውን ጸሎት እንኳ ይሰማል።
ጸሎት ሰሚ የሆነው አምላክ ሁሉንም ነገሮች ስለፈጠረ
የሰው ልጆች አእምሮ የሚሠራበትን መንገድ ጠንቅቆ ያውቃል።
የአእምሯችንን ንድፍ ያወጣው እሱ ነው።
በመሆኑም ምን እንደምታስብ ማወቅና በልብህ የምታቀርበውን ጸሎት መስማት ይችላል።
የምትኖረው የትም ይሁን የት፣ ይሖዋ አምላክ ትኩረት ሰጥቶ ይመለከትሃል።
ደግሞም በየትኛውም ቋንቋ ብትጸልይ ሐሳብህን መረዳት ይችላል።
ሆኖም አምላክ ማንኛውንም ዓይነት ጸሎት ይሰማል?
አንድ ሥራ አስኪያጅ፣ ሠራተኛው ገንዘብ ሰርቆ ሲወስድ አየ እንበል።
ሥራ አስኪያጁ ሄዶ ሲያነጋግረው ሠራተኛው ምንም እንዳልሰረቀ ተናገረ።
ከዚያም ሰበብ አስባብ መደርደር ጀመረ።
ሥራ አስኪያጁ፣ ሠራተኛው የሚናገረውን ነገር ቢሰማውም ሐሳቡን እንደማይቀበለው ግልጽ ነው።
በተመሳሳይም አምላክ የማይቀበላቸው ጸሎቶች አሉ።
ለምሳሌ አንድ ሰው በራስ ወዳድነት ፍላጎት ተነሳስቶ ቢጸልይ አምላክ ይሰማዋል?
አንድ ባል፣ በአንድ በኩል ሚስቱን እየበደለ
በሌላ በኩል የአምላክን በረከት ለማግኘት ቢለምን ጸሎቱ ተቀባይነት ይኖረዋል?
ተቃራኒ ጎራ ላይ የተሰለፉ ወታደሮች፣ ጠላቶቻቸውን ለማጥፋት የአምላክን እርዳታ ቢጠይቁስ?
አምላክ እንዲህ ያሉ ጸሎቶችን ይሰማል?
አምላክ ከእሱ የሥነ ምግባር መሥፈርቶች ጋር የሚጋጩ ጸሎቶችን እንደማይሰማ ግልጽ ነው።
በሌላ በኩል፣ አምላክ በቅን ልቦና ተነሳስተህ የምታቀርበውን ጸሎት ይሰማል።
ከዚህ በፊት መጥፎ ነገሮችን ብታደርግም ወደ አምላክ የመቅረብ
እንዲሁም የእሱን ጥበብና ይቅርታ የማግኘት ፍላጎት ካለህ ጸሎትህን ይሰማል።
በእርግጥም አምላክ እሱን ለማስደሰት ጥረት የሚያደርጉ ሰዎችን ጸሎት ይሰማል።
ይሁንና አምላክ አንተ የምታቀርበውን ጸሎት ይሰማል?
መጸለይህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህና ስለ ሌሎች በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ምን እንደሚል ለማወቅ
jw.orgን ተመልከት።
-