ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? ማስተዋወቂያ
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:01
‘ሕይወት እንዴት ተገኘ?’00:00:03
00:00:04
ለብዙ ዘመናት
ሰዎች ይህን ጥያቄ ሲያነሱ ቆይተዋል።00:00:07
00:00:08
ሕልውና ያገኘነው እንዴት እንደሆነ ማወቃችን00:00:11
00:00:11
የሕይወት ዓላማ ምን እንደሆነ ለማወቅ ሊረዳን ይችላል።00:00:14
00:00:16
ሳይንስ ለብዙ ነገሮች
ማብራሪያ እንደሚሰጥ የታወቀ ነው፤00:00:19
00:00:20
ያም ቢሆን አንዳንዶች00:00:21
00:00:21
‘ሕይወት ዓላማ አለው?’00:00:23
00:00:23
እንደሚለው ላሉ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎች00:00:26
00:00:26
ሳይንስ አጥጋቢ መልስ እንደማይሰጥ ይሰማቸዋል።00:00:29
00:00:31
በዓለም ላይ የምናያቸው ነገሮች00:00:34
00:00:34
ሕይወት በፍጥረት እንደተገኘ የሚያሳይ00:00:36
00:00:36
አሳማኝ ማስረጃ እንደሚሆኑ ይሰማቸዋል።00:00:39
00:00:49
ይህ ማስረጃ
የሕይወትን ዓላማ ለማወቅ ይረዳህ ይሆን?00:00:52
00:00:54
ስለዚህ ጉዳይ ራስህ ምር ምር በማድረግ00:00:56
00:00:56
ለምን እውነቱን ለማወቅ አትሞክርም?00:00:58
00:00:59
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት00:01:01
00:01:01
ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?00:01:03
00:01:03
የተባለውን ብሮሹር
እንድታነብ እንጋብዝሃለን።00:01:06
00:01:06
ብሮሹሩን ከjw.org ላይ በነፃ ማውረድ00:01:09
00:01:09
አሊያም ከይሖዋ ምሥክሮች መውሰድ ትችላለህ።00:01:12
ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? ማስተዋወቂያ
-
ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? ማስተዋወቂያ
‘ሕይወት እንዴት ተገኘ?’
ለብዙ ዘመናት
ሰዎች ይህን ጥያቄ ሲያነሱ ቆይተዋል።
ሕልውና ያገኘነው እንዴት እንደሆነ ማወቃችን
የሕይወት ዓላማ ምን እንደሆነ ለማወቅ ሊረዳን ይችላል።
ሳይንስ ለብዙ ነገሮች
ማብራሪያ እንደሚሰጥ የታወቀ ነው፤
ያም ቢሆን አንዳንዶች
‘ሕይወት ዓላማ አለው?’
እንደሚለው ላሉ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎች
ሳይንስ አጥጋቢ መልስ እንደማይሰጥ ይሰማቸዋል።
በዓለም ላይ የምናያቸው ነገሮች
ሕይወት በፍጥረት እንደተገኘ የሚያሳይ
አሳማኝ ማስረጃ እንደሚሆኑ ይሰማቸዋል።
ይህ ማስረጃ
የሕይወትን ዓላማ ለማወቅ ይረዳህ ይሆን?
ስለዚህ ጉዳይ ራስህ ምር ምር በማድረግ
ለምን እውነቱን ለማወቅ አትሞክርም?
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?
የተባለውን ብሮሹር
እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ብሮሹሩን ከjw.org ላይ በነፃ ማውረድ
አሊያም ከይሖዋ ምሥክሮች መውሰድ ትችላለህ።
-