ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል! ማስተዋወቂያ
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:01
ሁላችንም ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት
እንዲኖረን እንፈልጋለን።00:00:05
00:00:06
የሚያሳዝነው ግን
በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት እንኳ00:00:10
00:00:10
በትዳራቸው ውስጥ
አንዳንድ ጊዜ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል።00:00:14
00:00:28
በመሆኑም ‘ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?’00:00:31
00:00:31
የሚለው ጥያቄ ያሳስብህ ይሆናል።00:00:34
00:00:37
መጽሐፍ ቅዱስ
‘ደስተኞች የአምላክን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው!’ ይላል።00:00:42
00:00:45
የአምላክ ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ፣00:00:47
00:00:47
ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት እንዲኖርህ የሚረዳህ
እንዴት እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋለህ?00:00:52
00:00:53
ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል!00:00:56
00:00:56
የተባለውን ብሮሹር ማንበብህ
በዚህ ረገድ ይረዳሃል።00:00:59
00:00:59
ብሮሹሩን ከjw.org ላይ በነፃ ማውረድ
አሊያም ከይሖዋ ምሥክሮች መውሰድ ትችላለህ።00:01:06
ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል! ማስተዋወቂያ
-
ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል! ማስተዋወቂያ
ሁላችንም ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት
እንዲኖረን እንፈልጋለን።
የሚያሳዝነው ግን
በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት እንኳ
በትዳራቸው ውስጥ
አንዳንድ ጊዜ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል።
በመሆኑም ‘ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?’
የሚለው ጥያቄ ያሳስብህ ይሆናል።
መጽሐፍ ቅዱስ
‘ደስተኞች የአምላክን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው!’ ይላል።
የአምላክ ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ፣
ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት እንዲኖርህ የሚረዳህ
እንዴት እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋለህ?
ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል!
የተባለውን ብሮሹር ማንበብህ
በዚህ ረገድ ይረዳሃል።
ብሮሹሩን ከjw.org ላይ በነፃ ማውረድ
አሊያም ከይሖዋ ምሥክሮች መውሰድ ትችላለህ።
-