ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:03
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?00:00:05
00:00:07
የተለያየ ዘርና ቋንቋ ያለን ቢሆንም00:00:10
00:00:10
የምናምንበት ነገርና
ዓላማችን ተመሳሳይ ነው።00:00:13
00:00:15
የምናመልከው ስሙ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸውንና
የሁሉም ነገሮች ፈጣሪ የሆነውን ይሖዋን ነው።00:00:20
00:00:22
ክርስቲያኖች ስለሆንን፣
የኢየሱስ ክርስቶስን ትምህርቶችና ምሳሌዎች እንከተላለን።00:00:27
00:00:29
እንደ ኢየሱስ ሐቀኛና ሰላማዊ ለመሆን ጥረት እናደርጋለን፤00:00:32
00:00:32
እንዲሁም የምንኖርበትን አገር ሕግ እናከብራለን።00:00:35
00:00:37
የኢየሱስን ምሳሌ የምንከተልበት ዋነኛው መንገድ00:00:40
00:00:40
ሰዎች ስለ መጽሐፍ ቅዱስና
ስለ አምላክ መንግሥት እንዲማሩ መርዳት ነው።00:00:44
00:00:46
የይሖዋ ምሥክሮች ተብለን የምንጠራው00:00:49
00:00:49
ስለ ይሖዋ አምላክና ስለ መንግሥቱ
ስለምንመሠክር ወይም ስለምንናገር ነው።00:00:54
00:00:55
ስለ አምላክና ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ለመማር
በየሳምንቱ በስብሰባ አዳራሾቻችን እንሰበሰባለን።00:01:00
00:01:01
በስብሰባው ላይ ሁሉም ሰው መገኘት ይችላል፤
መግቢያ በነፃ ነው።00:01:04
00:01:05
አንተም በስብሰባዎቻችን ላይ እንድትገኝ እንጋብዝሃለን።00:01:08
00:01:08
በአቅራቢያህ የሚገኘውን የስብሰባ አዳራሽ ለማወቅ
አንድ የይሖዋ ምሥክር ማነጋገር00:01:12
00:01:12
ወይም በjw.org ላይ የሚገኘውን
የስብሰባ መፈለጊያ መጠቀም ትችላለህ።00:01:17
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?
-
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?
የተለያየ ዘርና ቋንቋ ያለን ቢሆንም
የምናምንበት ነገርና
ዓላማችን ተመሳሳይ ነው።
የምናመልከው ስሙ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸውንና
የሁሉም ነገሮች ፈጣሪ የሆነውን ይሖዋን ነው።
ክርስቲያኖች ስለሆንን፣
የኢየሱስ ክርስቶስን ትምህርቶችና ምሳሌዎች እንከተላለን።
እንደ ኢየሱስ ሐቀኛና ሰላማዊ ለመሆን ጥረት እናደርጋለን፤
እንዲሁም የምንኖርበትን አገር ሕግ እናከብራለን።
የኢየሱስን ምሳሌ የምንከተልበት ዋነኛው መንገድ
ሰዎች ስለ መጽሐፍ ቅዱስና
ስለ አምላክ መንግሥት እንዲማሩ መርዳት ነው።
የይሖዋ ምሥክሮች ተብለን የምንጠራው
ስለ ይሖዋ አምላክና ስለ መንግሥቱ
ስለምንመሠክር ወይም ስለምንናገር ነው።
ስለ አምላክና ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ለመማር
በየሳምንቱ በስብሰባ አዳራሾቻችን እንሰበሰባለን።
በስብሰባው ላይ ሁሉም ሰው መገኘት ይችላል፤
መግቢያ በነፃ ነው።
አንተም በስብሰባዎቻችን ላይ እንድትገኝ እንጋብዝሃለን።
በአቅራቢያህ የሚገኘውን የስብሰባ አዳራሽ ለማወቅ
አንድ የይሖዋ ምሥክር ማነጋገር
ወይም በjw.org ላይ የሚገኘውን
የስብሰባ መፈለጊያ መጠቀም ትችላለህ።
-