ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:01
የይሖዋ ምሥክሮች አነማን ናቸው?00:00:05
00:00:13
የመጣነው ከተለያየ ባሕልና ቋንቋ ነው።00:00:17
00:00:17
ግን ሁላችንም ተመሳሳይ እምነትና ዓላማ አለን።00:00:21
00:00:27
የምናመልከው ይሖዋን ነው። 00:00:28
00:00:28
መጽሐፍ ቅዱስ የሁሉም ነገር ፈጣሪ እሱ እንደሆነ ይናገራል።00:00:32
00:00:37
ከርስቲያኖች ነን፤ የኢየሱስን ትምህርትና አርዓያ እንከተላለን።00:00:41
00:00:47
እንደ ኢየሱስ ሐቀኛ፣ ሰላማዊና ሕግ አክባሪ ዜጎች ለመሆን ጥረት እናደርጋለን።00:00:54
00:01:00
ሰዎችን ስለ መጽሐፍ ቅዱስና ስለ አምላክ መንግሥት በማስተማር የኢየሱስን ምሳሌ እንከተላለን።00:01:06
00:01:08
የይሖዋ ምሥክሮች የተባልነው ስለ ይሖዋና ስለ መንግሥቱ ስለምንመሠክር ወይም ስለምንናገር ነው።00:01:14
00:01:16
በየሳምንቱ ተሰብስበን ስለ አምላክ እና ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እንማራለን።00:01:21
00:01:21
ስብሰባው ለሁሉም ክፍት ነው፤ ገንዘብም አንጠይቅም00:01:25
00:01:25
ብትመጣ ደስ ይለናል።00:01:28
00:01:29
በአቅራቢያህ ስብስባ የምናደርግበትን ቦታ ለማወቅ አንድ የይሖዋ ምሥክር ጠይቅ።00:01:34
00:01:35
ወይም jw.org ላይ ያለውን መፈለጊያ ተጠቀም።00:01:39
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?
-
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?
የይሖዋ ምሥክሮች አነማን ናቸው?
የመጣነው ከተለያየ ባሕልና ቋንቋ ነው።
ግን ሁላችንም ተመሳሳይ እምነትና ዓላማ አለን።
የምናመልከው ይሖዋን ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ የሁሉም ነገር ፈጣሪ እሱ እንደሆነ ይናገራል።
ከርስቲያኖች ነን፤ የኢየሱስን ትምህርትና አርዓያ እንከተላለን።
እንደ ኢየሱስ ሐቀኛ፣ ሰላማዊና ሕግ አክባሪ ዜጎች ለመሆን ጥረት እናደርጋለን።
ሰዎችን ስለ መጽሐፍ ቅዱስና ስለ አምላክ መንግሥት በማስተማር የኢየሱስን ምሳሌ እንከተላለን።
የይሖዋ ምሥክሮች የተባልነው ስለ ይሖዋና ስለ መንግሥቱ ስለምንመሠክር ወይም ስለምንናገር ነው።
በየሳምንቱ ተሰብስበን ስለ አምላክ እና ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እንማራለን።
ስብሰባው ለሁሉም ክፍት ነው፤ ገንዘብም አንጠይቅም
ብትመጣ ደስ ይለናል።
በአቅራቢያህ ስብስባ የምናደርግበትን ቦታ ለማወቅ አንድ የይሖዋ ምሥክር ጠይቅ።
ወይም jw.org ላይ ያለውን መፈለጊያ ተጠቀም።
-