በአክብሮት ተጋብዘዋል፦ “ዘላለማዊ ደስታ” የ2026 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:04
ደስታ!00:00:05
00:00:06
ብዙዎች በሕይወታቸው ውስጥ ጥሩ ነገር ሲያገኙ 00:00:09
00:00:09
የሚፈጠር ስሜት እንደሆነ ይሰማቸዋል። 00:00:11
00:00:15
ግን በሕይወታችን ውስጥ 00:00:17
00:00:17
በፈጽሞ ያልጠበቅናቸው አስቸጋሪ ነገሮች ሲፈጠሩስ?00:00:20
00:00:22
እንዲህ ባለ ጊዜም 00:00:23
00:00:23
ደስታችን እንጠብቀ መኖር እንችላለን?00:00:26
00:00:27
ኢየሱስ ከ2000 ዓመታት በፊት እውነተኛ ደስታ የሚገኘው 00:00:31
00:00:31
ከፈጣሪያችን ጋር ጥሩ ዝምድና በመመሥረት እንደሆነ አስተምሯል።00:00:35
00:00:36
እነሆ፣ 00:00:38
00:00:38
መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ ደስተኞች ናቸው።00:00:41
00:00:43
ገሮች ደስተኞች ናቸው።00:00:45
00:00:46
መሐሪዎች ደስተኞች ናቸው።00:00:48
00:00:49
ልባቸው ንጹሕ የሆነ ደስተኞች ናቸው።00:00:51
00:00:52
ሰላም ፈጣሪዎች ደስተኞች ናቸው።00:00:54
00:00:57
ኢየሱስ ያስተማራቸው ትምህርቶች ዛሬም ቢሆን ጠቃሚ ናቸው።00:01:01
00:01:01
ዘላለማዊ ደስታ በተባለው 00:01:04
00:01:04
በ2026 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ ላይ 00:01:07
00:01:07
አብረውን እንዲገኙ በአክብሮት ጋብዘንዎታል።00:01:10
00:01:10
በስብሰባው ላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በተመሠረቱ ንግግሮች፣00:01:14
00:01:14
በቃለ መጠይቆችና በቪዲዮዎች አማካኝነት00:01:16
00:01:16
የኢየሱስ ትምህርቶች እውነተኛ ደስታ ለማግኘት የሚረዱን00:01:20
00:01:20
እንዴት እንደሆነ ይብራራል።00:01:21
00:01:21
ስብሰባዎቹ የሚደረጉት በዓለም ዙሪያ ነው።00:01:24
00:01:24
የመግቢያ ክፍያም አይጠየቅም።00:01:26
00:01:26
ለእርስዎ ቅርብ የሆነውን ቦታ jw.org ላይ ማግኘት ይችላሉ።00:01:30
00:01:31
በጉጉት እንጠብቅዎታለን።00:01:33
በአክብሮት ተጋብዘዋል፦ “ዘላለማዊ ደስታ” የ2026 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ
-
በአክብሮት ተጋብዘዋል፦ “ዘላለማዊ ደስታ” የ2026 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ
ደስታ!
ብዙዎች በሕይወታቸው ውስጥ ጥሩ ነገር ሲያገኙ
የሚፈጠር ስሜት እንደሆነ ይሰማቸዋል።
ግን በሕይወታችን ውስጥ
በፈጽሞ ያልጠበቅናቸው አስቸጋሪ ነገሮች ሲፈጠሩስ?
እንዲህ ባለ ጊዜም
ደስታችን እንጠብቀ መኖር እንችላለን?
ኢየሱስ ከ2000 ዓመታት በፊት እውነተኛ ደስታ የሚገኘው
ከፈጣሪያችን ጋር ጥሩ ዝምድና በመመሥረት እንደሆነ አስተምሯል።
እነሆ፣
መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ ደስተኞች ናቸው።
ገሮች ደስተኞች ናቸው።
መሐሪዎች ደስተኞች ናቸው።
ልባቸው ንጹሕ የሆነ ደስተኞች ናቸው።
ሰላም ፈጣሪዎች ደስተኞች ናቸው።
ኢየሱስ ያስተማራቸው ትምህርቶች ዛሬም ቢሆን ጠቃሚ ናቸው።
ዘላለማዊ ደስታ በተባለው
በ2026 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ ላይ
አብረውን እንዲገኙ በአክብሮት ጋብዘንዎታል።
በስብሰባው ላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በተመሠረቱ ንግግሮች፣
በቃለ መጠይቆችና በቪዲዮዎች አማካኝነት
የኢየሱስ ትምህርቶች እውነተኛ ደስታ ለማግኘት የሚረዱን
እንዴት እንደሆነ ይብራራል።
ስብሰባዎቹ የሚደረጉት በዓለም ዙሪያ ነው።
የመግቢያ ክፍያም አይጠየቅም።
ለእርስዎ ቅርብ የሆነውን ቦታ jw.org ላይ ማግኘት ይችላሉ።
በጉጉት እንጠብቅዎታለን።
-