አንቺ ውድ እህት
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:14
እስቲ ስጪኝ ጆሮ፣ ስሚኝማ ’ንዴ፤00:00:20
00:00:21
ሳየው ሕይወትሽን ይበረታል ልቤ፣ ክንዴ።00:00:27
00:00:27
አነሳሁ ብዕሬን ልጽፍልሽ፤00:00:33
00:00:34
ከቶ እንዳትረሺ እህቴዋ፣ ክቡር ነሽ።00:00:41
00:00:42
ልብ ደቁሶ ባዶ ሲያደርግሽ፣00:00:48
00:00:48
ይህንን አስታውሽ።00:00:52
00:00:53
አንቺ ውድ እህት፣00:00:57
00:00:58
ፈገግታ አይለይሽ።00:01:01
00:01:01
መቼ ተሸነፍሽ፣00:01:04
00:01:04
ጥርጣሬ ’ንኳ ቢገባሽ።00:01:07
00:01:08
ሙሉ አንሆን ያላንቺ፤00:01:12
00:01:12
‘አልጠቅምም’ በሚለው ድምፅ አትረቺ፤00:01:18
00:01:19
አንቺ ውድ እህት!00:01:23
00:01:27
ጎልተሽ አትታዪ፣ ቦታሽ መድረክ ጀርባ፤00:01:33
00:01:34
ሥራሽ ግን ይሰማል፣ እዚያ ማዶ ሲያስተጋባ።00:01:40
00:01:41
መወደስን ሳትሺ፣ ያቆምሻቸው፤00:01:47
00:01:47
ቁጥራቸው ስንት ነው፣ ደርሰሽ ቀና ያ’ረግሻቸው?00:01:55
00:01:55
‘ትንሽ’ አትበይ፤ ባትሰሚ ’ንጂ ብዙ ነው፣00:02:02
00:02:02
ፍቅርሽ ያዳነው።00:02:05
00:02:07
አንቺ ውድ እህት፣00:02:10
00:02:11
ፈገግታ አይለይሽ።00:02:14
00:02:14
መቼ ተሸነፍሽ፣00:02:17
00:02:17
ጥርጣሬ ’ንኳ ቢገባሽ።00:02:21
00:02:21
ሙሉ አንሆን ያላንቺ፤00:02:25
00:02:25
‘አልጠቅምም’ በሚለው ድምፅ አትረቺ፤00:02:32
00:02:32
አንቺ ውድ እህት!00:02:36
00:02:44
ይሖዋ ሲያይሽ ከሰማይ፣00:02:49
00:02:51
ውድ ነሽ በፊቱ፣ ከዕንቁም በላይ፤00:02:56
00:02:58
አብሪ ኮከብ፣ ’ምትታዪ።00:03:03
00:03:04
አንቺ ውድ እህት፣00:03:07
00:03:07
ፈገግታ አይለይሽ።00:03:11
00:03:11
መቼ ተሸነፍሽ፣00:03:14
00:03:14
ጥርጣሬ ’ንኳ ቢገባሽ።00:03:17
00:03:18
ሙሉ አንሆን ያላንቺ፤00:03:22
00:03:22
‘አልጠቅምም’ በሚለው ድምፅ አትረቺ፤00:03:28
00:03:29
አንቺ ውድ እህት!00:03:33
00:03:34
አይደብዝዝ ያ ውብ ፈገግታሽ፤00:03:38
00:03:41
አይተካም ክቡር ድርሻሽ።00:03:45
00:03:47
አንቺ ውድ እህት፣00:03:52
00:03:56
አንቺ ውድ እህት፣00:04:00
00:04:02
አንቺ ውድ እህት፣00:04:06
00:04:08
አንቺ ውድ እህት!00:04:12
አንቺ ውድ እህት
-
አንቺ ውድ እህት
እስቲ ስጪኝ ጆሮ፣ ስሚኝማ ’ንዴ፤
ሳየው ሕይወትሽን ይበረታል ልቤ፣ ክንዴ።
አነሳሁ ብዕሬን ልጽፍልሽ፤
ከቶ እንዳትረሺ እህቴዋ፣ ክቡር ነሽ።
ልብ ደቁሶ ባዶ ሲያደርግሽ፣
ይህንን አስታውሽ።
አንቺ ውድ እህት፣
ፈገግታ አይለይሽ።
መቼ ተሸነፍሽ፣
ጥርጣሬ ’ንኳ ቢገባሽ።
ሙሉ አንሆን ያላንቺ፤
‘አልጠቅምም’ በሚለው ድምፅ አትረቺ፤
አንቺ ውድ እህት!
ጎልተሽ አትታዪ፣ ቦታሽ መድረክ ጀርባ፤
ሥራሽ ግን ይሰማል፣ እዚያ ማዶ ሲያስተጋባ።
መወደስን ሳትሺ፣ ያቆምሻቸው፤
ቁጥራቸው ስንት ነው፣ ደርሰሽ ቀና ያ’ረግሻቸው?
‘ትንሽ’ አትበይ፤ ባትሰሚ ’ንጂ ብዙ ነው፣
ፍቅርሽ ያዳነው።
አንቺ ውድ እህት፣
ፈገግታ አይለይሽ።
መቼ ተሸነፍሽ፣
ጥርጣሬ ’ንኳ ቢገባሽ።
ሙሉ አንሆን ያላንቺ፤
‘አልጠቅምም’ በሚለው ድምፅ አትረቺ፤
አንቺ ውድ እህት!
ይሖዋ ሲያይሽ ከሰማይ፣
ውድ ነሽ በፊቱ፣ ከዕንቁም በላይ፤
አብሪ ኮከብ፣ ’ምትታዪ።
አንቺ ውድ እህት፣
ፈገግታ አይለይሽ።
መቼ ተሸነፍሽ፣
ጥርጣሬ ’ንኳ ቢገባሽ።
ሙሉ አንሆን ያላንቺ፤
‘አልጠቅምም’ በሚለው ድምፅ አትረቺ፤
አንቺ ውድ እህት!
አይደብዝዝ ያ ውብ ፈገግታሽ፤
አይተካም ክቡር ድርሻሽ።
አንቺ ውድ እህት፣
አንቺ ውድ እህት፣
አንቺ ውድ እህት፣
አንቺ ውድ እህት!
-