መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው?
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:03
በዓለም ላይ የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል በስፋት የሚታወቅ መጽሐፍ የለም።00:00:07
00:00:08
አንተም መጽሐፍ ቅዱስ ይኖርህ ይሆናል።00:00:10
00:00:11
ምክሩ አንተም ሆንክ ቤተሰብህ በአሁኑ ጊዜ አስደሳች ሕይወት እንድትመሩ፣ 00:00:15
00:00:15
ወደፊት ደግሞ እውነተኛ ተስፋ እንዲኖራችሁ ይረዳችኋል።00:00:19
00:00:19
የይሖዋ ምሥክሮች ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራሉ፤00:00:22
00:00:23
አንተም በዚህ ዝግጅት መጠቀምህ የመጽሐፍ ቅዱስ ግንዛቤህን ያሰፋልሃል።00:00:27
00:00:28
ትምህርቱ የሚያተኩረው በሃይማኖታዊ ወጎች ላይ ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው።00:00:34
00:00:36
ትምህርቱ የሚሰጠው በነፃ ነው፤ 00:00:38
00:00:38
መጽሐፍ ቅዱስን ወይም ሌሎች ጽሑፎችን ለመውሰድ ክፍያ አትጠየቅም።00:00:43
00:00:47
የሚመችህን ቀን፣ ሰዓትና፣ ቦታ ራስህ መምረጥ ትችላለህ።00:00:51
00:00:52
መጽሐፍ ቅዱስን የምትማረው ርዕስ በርዕስ ነው።00:00:55
00:00:56
የትምህርቱ ክፍለ ጊዜ 10 ደቂቃ ብቻ ሊሆን ይችላል፤00:00:59
00:00:59
ከአንድ ሰዓትም በላይ ማጥናት ትችላለህ።00:01:01
00:01:03
መጽሐፍ ቅዱስን ስለተማርክ ብቻ የይሖዋ ምሥክር ትሆናለህ ማለት አይደለም።00:01:08
00:01:10
ትምህርቱ ፈተና የለውም።00:01:13
00:01:13
ትምህርቱ የሚካሄደው አቅምህን ባገናዘበ መልኩ ነው።00:01:16
00:01:17
ትምህርቱ በምስሎችና በቪዲዮዎች የታገዘ ነው፤ ይህም ጥናቱን ቀላልና አስደሳች ያደርገዋል።00:01:24
00:01:24
ከአንድ የይሖዋ ምሥክር ጋር ውይይት ከማድረግህ በፊት ጽሑፉን አንብበህ እንድትዘጋጅ ጊዜ ይሰጥሃል።00:01:30
00:01:32
መጽሐፍ ቅዱስን ቤትህ ሆነህ፣ . . .00:01:34
00:01:36
ወይም በስልክ . . .00:01:37
00:01:38
አሊያም በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት መማር ትችላለህ።00:01:42
00:01:44
የመጽሐፍ ቅዱስን ምክር እንዴት ተግባራዊ እንደምታደርግ ትማራለህ፤ ይህም ደስተኛ ያደርግልሃል።00:01:49
00:01:53
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቱ እንዲጀመርልህ ከፈለግህ፣ አንድ የይሖዋ ምሥክር አነጋግር፤ ወይም jw.orgን ተመልከት።00:02:00
መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው?
-
መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው?
በዓለም ላይ የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል በስፋት የሚታወቅ መጽሐፍ የለም።
አንተም መጽሐፍ ቅዱስ ይኖርህ ይሆናል።
ምክሩ አንተም ሆንክ ቤተሰብህ በአሁኑ ጊዜ አስደሳች ሕይወት እንድትመሩ፣
ወደፊት ደግሞ እውነተኛ ተስፋ እንዲኖራችሁ ይረዳችኋል።
የይሖዋ ምሥክሮች ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራሉ፤
አንተም በዚህ ዝግጅት መጠቀምህ የመጽሐፍ ቅዱስ ግንዛቤህን ያሰፋልሃል።
ትምህርቱ የሚያተኩረው በሃይማኖታዊ ወጎች ላይ ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው።
ትምህርቱ የሚሰጠው በነፃ ነው፤
መጽሐፍ ቅዱስን ወይም ሌሎች ጽሑፎችን ለመውሰድ ክፍያ አትጠየቅም።
የሚመችህን ቀን፣ ሰዓትና፣ ቦታ ራስህ መምረጥ ትችላለህ።
መጽሐፍ ቅዱስን የምትማረው ርዕስ በርዕስ ነው።
የትምህርቱ ክፍለ ጊዜ 10 ደቂቃ ብቻ ሊሆን ይችላል፤
ከአንድ ሰዓትም በላይ ማጥናት ትችላለህ።
መጽሐፍ ቅዱስን ስለተማርክ ብቻ የይሖዋ ምሥክር ትሆናለህ ማለት አይደለም።
ትምህርቱ ፈተና የለውም።
ትምህርቱ የሚካሄደው አቅምህን ባገናዘበ መልኩ ነው።
ትምህርቱ በምስሎችና በቪዲዮዎች የታገዘ ነው፤ ይህም ጥናቱን ቀላልና አስደሳች ያደርገዋል።
ከአንድ የይሖዋ ምሥክር ጋር ውይይት ከማድረግህ በፊት ጽሑፉን አንብበህ እንድትዘጋጅ ጊዜ ይሰጥሃል።
መጽሐፍ ቅዱስን ቤትህ ሆነህ፣ . . .
ወይም በስልክ . . .
አሊያም በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት መማር ትችላለህ።
የመጽሐፍ ቅዱስን ምክር እንዴት ተግባራዊ እንደምታደርግ ትማራለህ፤ ይህም ደስተኛ ያደርግልሃል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቱ እንዲጀመርልህ ከፈለግህ፣ አንድ የይሖዋ ምሥክር አነጋግር፤ ወይም jw.orgን ተመልከት።
-