በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል?
Video
Other languages
Share text
Share link
Show times
Hide times
00:00:02
የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጉት ስብሰባ ላይ እንድትገኝ ተጋብዘሃል?00:00:06
00:00:06
ስብሰባው ምን እንደሚመስል ማወቅ ትፈልጋለህ?00:00:09
00:00:09
እስቲ እናስጎብኝህ!00:00:11
00:00:14
አዳራሾቻችን የተለያየ መጠንና ንድፍ አላቸው።00:00:17
00:00:18
ግን ቀለል ያሉ ናቸው።00:00:19
00:00:20
ሃይማኖታዊ ምስሎችና ቅርጾች የሉም።00:00:23
00:00:24
የስብሰባዎቻችን ዓላማ መጽሐፍ ቅዱስን ማስተማር ነው።00:00:27
00:00:28
ስብሰባዎቻችን ለሁሉም ሰው ክፍት ናቸው።00:00:31
00:00:31
የመግቢያ ክፍያ የለም፤ ገንዘብም አንሰበስብም።00:00:35
00:00:35
ሁሉም ስብሰባ የሚከፈተውም ሆነ የሚደመደመው በመዝሙርና በጸሎት ነው።00:00:40
00:00:41
ብዙውን ጊዜ ቅዳሜ ወይም እሁድ በሚደረገው ስብሰባችን ላይ00:00:44
00:00:44
እንግዶችን ታሳቢ ያደረገ የ30 ደቂቃ የመጽሐፍ ቅዱስ ንግግር ይቀርባል።00:00:49
00:00:51
ከዚያ ቀጥሎ በመጠበቂያ ግንብ መጽሔት ላይ የተመሠረተ የጥያቄና መልስ ውይይት ይካሄዳል።00:00:57
00:00:57
የሚፈልግ መሳተፍ ይችላል።00:00:59
00:01:00
በአብዛኛው ከሰኞ እስከ ዓርብ አንዱ ቀን ላይ የሚደረገው ሌላኛው ስብሰባ00:01:04
00:01:05
ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተማርነውን ነገር በሥራ ላይ እንድናውልና ለሌሎች እንድንናገር ያሠለጥነናል።00:01:10
00:01:13
የትም ቦታ ስብሰባችን ላይ ብትገኝ የሚተላለፈው ተመሳሳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው።00:01:19
00:01:20
እርግጥ ስብሰባችን ምን እንደሚመስል ለማወቅ ከሁሉ የተሻለው መንገድ በገዛ ዓይንህ ማየት ነው።00:01:27
00:01:27
ብትመጣ ደስ ይለናል!00:01:29
00:01:30
በአቅራቢያህ ያለውን የስብሰባ አዳራሽ ለማግኘት አንድ የይሖዋ ምሥክር ጠይቅ።00:01:35
00:01:36
ወይም jw.org ላይ የሚገኘውን መፈለጊያ ተጠቀም።00:01:40
በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል?
-
በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል?
የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጉት ስብሰባ ላይ እንድትገኝ ተጋብዘሃል?
ስብሰባው ምን እንደሚመስል ማወቅ ትፈልጋለህ?
እስቲ እናስጎብኝህ!
አዳራሾቻችን የተለያየ መጠንና ንድፍ አላቸው።
ግን ቀለል ያሉ ናቸው።
ሃይማኖታዊ ምስሎችና ቅርጾች የሉም።
የስብሰባዎቻችን ዓላማ መጽሐፍ ቅዱስን ማስተማር ነው።
ስብሰባዎቻችን ለሁሉም ሰው ክፍት ናቸው።
የመግቢያ ክፍያ የለም፤ ገንዘብም አንሰበስብም።
ሁሉም ስብሰባ የሚከፈተውም ሆነ የሚደመደመው በመዝሙርና በጸሎት ነው።
ብዙውን ጊዜ ቅዳሜ ወይም እሁድ በሚደረገው ስብሰባችን ላይ
እንግዶችን ታሳቢ ያደረገ የ30 ደቂቃ የመጽሐፍ ቅዱስ ንግግር ይቀርባል።
ከዚያ ቀጥሎ <i>በመጠበቂያ</i><i> </i><i>ግንብ</i><i> </i>መጽሔት ላይ የተመሠረተ የጥያቄና መልስ ውይይት ይካሄዳል።
የሚፈልግ መሳተፍ ይችላል።
በአብዛኛው ከሰኞ እስከ ዓርብ አንዱ ቀን ላይ የሚደረገው ሌላኛው ስብሰባ
ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተማርነውን ነገር በሥራ ላይ እንድናውልና ለሌሎች እንድንናገር ያሠለጥነናል።
የትም ቦታ ስብሰባችን ላይ ብትገኝ የሚተላለፈው ተመሳሳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው።
እርግጥ ስብሰባችን ምን እንደሚመስል ለማወቅ ከሁሉ የተሻለው መንገድ በገዛ ዓይንህ ማየት ነው።
ብትመጣ ደስ ይለናል!
በአቅራቢያህ ያለውን የስብሰባ አዳራሽ ለማግኘት አንድ የይሖዋ ምሥክር ጠይቅ።
ወይም jw.org ላይ የሚገኘውን መፈለጊያ ተጠቀም።
-